Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ታማኝነቱ ብዙ ነው

Tamagnetu Bezu New

1993 · ትራክ 4 · 4:46 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ማለዳ (፫x)

የእግዚአብሔር ምህረቱ አዲስ ነው

ታማኝነቱ ብዙ ነው (፪x)

ብዙ ነው (፮x) ማለዳ

ረግረጉ ጭካው በዝቶ

ታማኝነቱ ብዙ ነው

ሊጥል ሲል አንሸራቶ

ታማኝነቱ ብዙ ነው

እግሬን በድንጋይ አቆመው

ታማኝነቱ ብዙ ነው

እውነትም እርሱ እግዚአብሔር ነው (፪x)

የጌታዬ ምህረት የአምላክ ቸርነቱ

እንደገና አቁሞኝ አለሁኝ በቤቱ (፪x)

የጌታዬ ፍቅር የአምላክ ቸርነቱ

እንደገና አቁሞኝ አለሁኝ በቤቱ (፪x)

እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም

ታማኝነቱ ብዙ ነው

ምህረቱ አያልቅ ለዘለዓለም

ታማኝነቱ ብዙ ነው

ታች ወረድኩ ላይ ወጣሁ

ታማኝነቱ ብዙ ነው

እንደ ኢየሱስ የሚመቸኝ/የሚችለኝ አጣሁ (፪x)

ማለዳ (፫x)

የእግዚአብሔር ምህረቱ አዲስ ነው

ታማኝነቱ ብዙ ነው

በማለዳ እነሳና

ታማኝነቱ ብዙ ነው

እግሮቹ ሥር ወድቅና

ታማኝነቱ ብዙ ነው

ሁሉን ለእርሱ አሳየዋለሁ

ታማኝነቱ ብዙ ነው

ሰላም/እረፍት አግኝቼ እነሳዋለሁ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ