Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የክብሬን ቤት አከብራለው

Yekbrien Biet Akebralehu

2008 · ትራክ 7 · 5:04 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የክብሬን ቤት አከብራለሁ (፪x)

እባርካለሁ እቀድሳለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ (፫x)

እኔ ወድጄ ክብሬን ገልጬ

የክብር ቤት ብዬ ሰይሜ

አክብሬዋለሁ ቀድሼዋለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ (፪x)

እባርካለሁ እቀድሳለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ (፪x)

ይሄ ቤቴ ነው ብያለሁና

መንፈሴን አውርጃለሁና

ክብሬን ሁሉ ገልጫለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ (፪x)

እባርካለሁ እቀድሳለሁ

የክብሬን ቤት አከብራለሁ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ