የምታስፈልገን
Yemtasfelegen
ትራክ 4 · 4:02 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ይህ ነው ጸሎቴ ማይቀየረው
ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው
ጠብቄ የያዝኩት እንደቀሪ ሃብት
እራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት
አዝማች · Chorus
(አንተን ፈለጌ ነው) ፬X
(የምታስፈልገኝ አንተ ነህ)፪X
(እኔ መፈልገው አንተን ነው)፪X
ቁጥር 2 · Verse 2
እህል ውኃ አይደለም ወይም መጠለያ
ለዘለዓለም አንተ ነህ የእኔ መኖሪያ
አዝማች · Chorus
(የምታስፈልገኝ አንተ ነህ)፪X
ቁጥር 3 · Verse 3
ቃልህ ሕይወቴ ነው ፊትህ ብርሃኔ
ኢየሱስ በአንተ ነውና የሆነው መዳኔ
አዝማች · Chorus
(እኔ መፈልገው አንተን ነው)፪X
ቁጥር 4 · Verse 4
ይህ ነው ጸሎቴ ማይቀየረው
ምንም ቢሰጠኝ እጄ ማይለቀው
ጠብቄ የያዝኩት እንደቀሪ ሃብት
እራሴን ማገኘው ሁሌም በአንተ ፊት
አዝማች · Chorus
(አንተን ፈለጌ ነው) ፬X
(የምታስፈልገኝ አንተ ነህ)፪X
(እኔ መፈልገው አንተን ነው)፪X
ቁጥር 5 · Verse 5
በውድቅት ሌሊት ነፍስ ሥጋዬ አርፈው
መንፈሴ ግን ለአንተ ነቅቶ ነው ሚገኘው
አዝማች · Chorus
(የምታስፈልገኝ አንተ ነህ)፪X
ቁጥር 6 · Verse 6
ዓለምን ያስንቃል ሃልዎትህ ገዝቶ
ከአንተ ያጣብቃል ሕይወት ሰማይ ገብቶ
አዝማች · Chorus
(እኔ መፈልገው አንተን ነው)፪X
ቁጥር 7 · Verse 7
አንዴ ይነደዱ ቅላያት ያፍስሱ
በሕይወት ውኃ ወንዝ ንፍሳት ይረስርሱ
ሰማየ ሰማያት በቃ ይከፈቱ
አንትን ለማግኘት ነው የትውልድ ናፍቆቱ
ቁጥር 8 · Verse 8
(የምታስፈልገን አንተ ነህ)፪X
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ