Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የእኔ ተራ ነው

Yenie Tera New

ትራክ 1 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ወደላይ ወደላይ ወደላይ ያርግልኛ (፫x)

እንደ አቤል መስዕዋት እንደወደድከው ያርግልኛ (፫x)

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ልቤን የሞላው አምለኮ ነው

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ውስጤን የሞላው አምለኮ ነው

ምሥጋና ምሥጋናው ዝማሬው

የማንም አይደለም የአንተ ነው (፪x)

ባዶ እጄን አልገባም ባዶ እጄን

ከከፈትከውማ ደጄን

እጅ መንሻ አለኝ በእጄ ላይ

ለኢየሱሴ/ለጌታዬ ብቻ የሚታይ (፪x)

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ልቤን የሞላው አምለኮ ነው

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ውስጤን የሞላው አምለኮ ነው

ወደላይ ወደላይ ወደላይ ያርግልኛ (፫x)

እንደ አቤል መስዕዋት እንደወደድከው ያርግልኛ (፫x)

ምሥጋና ምሥጋናው ዝማሬው

የማንም አይደለም የአንተ ነው (፪x)

ለዚህ ነው ምሥጋና ማለዳ ስነሳ በአፍ የሚቀናኝ

ከማጉረምረም ይልቅ ከማዘንም ይልቅ ዝማሬ አለኝ

የተደረገልኝ የተሰራው ሥራ መች ዝም ያሰኘኛል

እስከዛሬ ድረስ ዘምሬው ዘምሬው አልወጣ ብሎኛል

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ልቤን የሞላው አምለኮ ነው

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ውስጤን የሞላው አምለኮ ነው

ወደላይ ወደላይ ወደላይ ያርግልኛ (፫x)

እንደ አቤል መስዕዋት እንደወደድከው ያርግልኛ (፫x)

ምሥጋና ምሥጋናው ዝማሬው

የማንም አይደለም የአንተ ነው (፪x)

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ልቤን የሞላው አምለኮ ነው

የእኔ ተራ ነው የማጠኛው

ውስጤን የሞላው አምለኮ ነው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ