Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የማይተው ነው

Yemaytew New

ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የማይተው ነው የእኔ ወዳጅ

አሳልፉ በክፉ እጅ

የማምለጫ ዓለት ሆነኝ

በደግ እጁ ከፍ አረገኝ (፪x)

የእኔስ ጌታ የእኔ ነው

የማይጥል ነው የማይተው (፪x)

ከዘመርኩት በላይ ከአመለኩት በላይ

ከወደድክልኝማ ምሥጋናዬን ላሰማ (፪x)

አለኝ አለኝ ብዙ ምሥጋና

የእኔ ጌታ ጌታ ነህ እና

አለኝ አለኝ ብዙ አምልኮ

የእኔ ጌታ ጌታ ነህ እኮ

አለኝ አለኝ ብዙ ምሥጋና

የእኔ ጌታ ጌታ ነህ እና

የእኔስ ጌታ የእኔ ነው

የማይጥል ነው የማይተው (፪x)

ከዘመርኩት በላይ ከአመለኩት በላይ

ከወደድክልኝማ ምሥጋናዬን ላሰማ (፪x)

አለኝ አለኝ ብዙ ምሥጋና

የእኔ ጌታ ጌታ ነህ እና

አለኝ አለኝ ብዙ አምልኮ

የእኔ ጌታ ጌታ ነህ እኮ

አለኝ አለኝ ብዙ ምሥጋና

የእኔ ጌታ ጌታ ነህ እና

የእኔስ ጌታ የእኔ ነው

የማይጥል ነው የማይተው (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ