ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
Yesusen Kagegnehu Wedih
2007 · ትራክ 3 · 2:56 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
እንዴት ያለ ድንቅ ነው በሕይወቴ የሆነው
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
የፈለኩት ብርሃን ውስጥ አለ
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስን ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
ኢየሱስን (ኢየሱስን) ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
የደስታ ጐርፍ በነፍሴ እንደ ወንዝ ይፈሳል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
ቁጥር 2 · Verse 2
ከመኮብለልና ከጥፋት ድኛለሁ
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
በዝተው ከነበሩት ኃጥያቶች ነጻሁኝ
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስን ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
ኢየሱስን (ኢየሱስን) ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
የደስታ ጐርፍ በነፍሴ እንደ ወንዝ ይፈሳል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
ቁጥር 3 · Verse 3
የተረጋገጠ ጽኑ ተስፋ አለኝ
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
የጥርጥር ጭጋግ በመንገዴ የለም
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስን ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
ኢየሱስን (ኢየሱስን) ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
የደስታ ጐርፍ በነፍሴ እንደ ወንዝ ይፈሳል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
ቁጥር 4 · Verse 4
ደሙ ሸለቆ ውስጥ ብርሃን በርቶልኛል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
የከተማውን ደጅ በሩቅ አየዋለሁ
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስን ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
ኢየሱስን (ኢየሱስን) ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
የደስታ ጐርፍ በነፍሴ እንደ ወንዝ ይፈሳል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
ቁጥር 5 · Verse 5
እሄዳለሁ ልኖር በውቧ ከተማ
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
በጣም ድስ ይለኛል ጉዞዬን ስቀጥል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
አዝማች · Chorus
ኢየሱስን ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
ኢየሱስን (ኢየሱስን) ከአገኘሁ (ከአገኘሁ) ወዲህ
የደስታ ጐርፍ በነፍሴ እንደ ወንዝ ይፈሳል
ኢየሱስን ከአገኘሁ ወዲህ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ