Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ዓይኖቼ

Aynochie

2007 · ትራክ 1 · 5:24 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ዓይኖቼ አንተን አንተን ብቻ ይዩ (፬x)

ጆሮቼ አንተን አንተን ብቻ ይሥሙ (፬x)

እግሮቼ ለአንተ ለአንተ ብቻ ይቅኑ (፬x)

ሙሉ አካላቶቼን ለአንተ ላስገዛልህ ያክብሩህ

መላው እኔነቴ ለአንተ መቅደስ ሆኖ ይኑሩልህ (፪x)

ቸር ጌታ ፍፁም ሆኜ ላመልክህ ዘንድ ወደድኩኝ

ዓይኖቼ አንተን ብቻ ይዩ

ጆሮቼ አንተን ብቻ ይሥሙ

እግሮቼ ለአንተ ብቻ ይቅኑ

መላ እኔነቴ ጌታ አንተን ያክብርህ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ