Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ይገባሀል

Yigebahal

2023 · ትራክ 14 · 3:43 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የክብርህ ፀዳል

ግርማ ሞገስህ

ከፀሐይ ልቆ

ያበራል ፊትህ

እግሮችህ በእቶን

እንደ ጋለ ነሀስ

ድምፅህ የሚይስፈራ

እንደ ብዙ ውሆች ድምፅ

ኃይል ጥበብ ባለጠግነት

ክብርና ምስጋናም ብርታት

በረከትን ልትቀበል

የታረድከው ይገባሃል

አዳኝ ስም

የእየሱስ ስም

ክቡር ስም

የእየሱስ ስም

የእየሱስ ስም

የእየሱስ ስም

ሞትን የረታ

የእየሱስ ስም

ማኅተሙን ፈታ

የእየሱስ ስም

ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ

(፬x)

ስምህን ከሚወዱ ከእነርሱ ጋራ

ከእነርሱ ጋራ ከእነርሱ ጋራ

እኔም እየሱስ ብዬ ስምህን ልጥራ

ስምህን ልጥራ ስምህን ልጥራ

ከቋንቋ ከዘር ጎሳ ከነገድ ሁሉ

ከነገድ ሁሉ ከነገድ ሁሉ

እኔንም ዋጅተህኛል ፈተህ ማኅተሙን

ፈተህ ማኅተሙን ፈተህ ማኅተሙን

እየሱስ እየሱስ ማለቴ

ሆነልኝ ለደኅንነቴ

እየሱስ እየሱስ ስልማ

ተገፏል ከኔ ጨለማ

በቃ ይኼን ስም ደጋግሜ

እጠራዋለሁ ደጋግሜ

በቃ ይኼን ስም ደጋግሜ

እውጀዋለሁ ደጋግሜ

እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

አዳኝ ስም

የእየሱስ ስም

ክቡር ስም

የእየሱስ ስም

የእየሱስ ስም

የእየሱስ ስም

ሞትን የረታ

የእየሱስ ስም

ማኅተሙን ፈታ

የእየሱስ ስም

ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ ኦሆ

(፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ