የምደነግጥልህ
Yemidenegeteleh
2023 · ትራክ 12 · አማርኛ
ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ
ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ
ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ
ኢየሱስ እኮ ነህ (X2) የወደድኩህ
የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
ምደነግጥልህ ኢየሱስ
ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ
የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
የምደነግጥልህ ኢየሱስ
ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
የተሸነፍኩልህ ኢየሱll
የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
የምደነግጥልህ ኢየሱስ
የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ
ኢየሱስ (X8)
ኢየሱስ ነህ (X6)
አንተ እኮ ነህ (X6)
የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ
የምደነግጥልህ ኢየሱስ
ልቤ የሚርድልህ ኢየሱስ
የተሸነፍኩልህ ኢየሱስ
ነፍሴ የታሰረችብህ ጉዳዬ ነህ
ብዙ ቃል የለኝም ልነግርህ አልችልም ልገልጥልህ
ግን መላ እኔነቴ የሚደነግጥልህ የሚርድልህ
ኢየሱስ እኮ ነህ (X2) የወደድኩህ
ኢየሱስ (X3)
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ