Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እንዲሁ

Endihu

2026 · ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ምን ነበረኝ ስትወደኝ

ቁምነገርህ ስታደርገኝ

ዝቅ ብለህ ስትፈልገኝ

መልካምነት መች ነበረኝ

እንዲሁ እንዲሁ ነው የወደድከኝ

አንድያ ልጅህን የሰጠኸኝ

የፍቅር ጥጉን አሳየኸኝ

በኢየሱስ ህይወትን ስጠኸኝ

ያኔ ጠላት ሳለሁ በፍቅር አይን ታየሁ

የማይገባኝን ምህረትን አገኘሁ

ከእኔ ያልጀመረው የአንተ ፍቅር

ዘውትር ያኖረኛል ከእግሮችህ ስር

ከእኔ ያልጀመረው የአንተ ፍቅር

ዘውትር ያኖረኛል ከእግሮችህ ስር

እንዲሁ እንዲሁ ነው የወደድከኝ

አንድያ ልጅህን የሰጠኸኝ

የፍቅር ጥጉን አሳየኸኝ

በኢየሱስ ህይወትን ስጠኸኝ

ምህረቱ የፈጠነ ቁጣው የዘገየ

ብቸኛ አንድ ልጁን ሊሰዋ የወሰነ

ፍቅር እንደዚህ ነው አብ እንደወደደኝ

የሀጥያቴን ስርየት ልጁን እንደሰጠኝ

ፍቅር እንደዚህ ነው አብ እንደወደደኝ

የሀጥያቴን ስርየት ልጁን እንደሰጠኝ

እንዲሁ እንዲሁ ነው የወደድከኝ

አንድያ ልጅህን የሰጠኸኝ

የፍቅር ጥጉን አሳየኸኝ

በኢየሱስ ህይወትን ስጠኸኝ

እንዲሁ እንዲሁ ነው የወደድከኝ

አንድያ ልጅህን የሰጠኸኝ

የፍቅር ጥጉን አሳየኸኝ

በኢየሱስ ህይወትን ስጠኸኝ

ምንጭ፦ ግጥሙ ለ Lyriqa በቀጥታ የቀረበ/የተዘጋጀ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ