እንዘምራለን
Enezemeralen
ትራክ 8 · 1:28 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እንዘምራለን (፪x) በጊዜውም አለጊዜውም
በሕይወታችን ዘመን ሁሉ ጌታን እናከብራለን
ቁጥር 1 · Verse 1
ዘምሩለት ለአምላካችን ዘምሩ ዘምሩለት ንጉሣችን
ዘምሩ እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና
በማስተዋል ዘምሩ
አዝማች · Chorus
እንዘምራለን (፪x) በጊዜውም አለጊዜውም
በሕይወታችን ዘመን ሁሉ ጌታን እናከብራለን (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ጌታን እናከብራለን (፪x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ