እሩህሩህ ነህ
Eruhruh Neh
2002 · ትራክ 8 · 7:53 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ዓይኖችህ አይጨክኑም ፊትህን አታዞር
ዘወትር እሩህሩህ ነህ ተመስገን እግዚአብሔር (፪x)
ዓይኔ ማዳንህን አይቷል ምህረትህን
ልቤም ይሄ ገብቶት ያከብራል ስምህን (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ኦ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ
ኦ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ
ቁጥር 3 · Verse 3
የኃጢአቴ ድንቀት እንዳለላ እንደደም ብትቀላ
ኃጢአቴን እንጂ እኔን መቼም ቢሆን ከቶ አጥጠላ
ታዲያ በምህረትህ በከበረው ደምህ ታጥበኝና
ልጅ ታደርገኛለህ በይቅርታ ጠርተህ እንደገና
ክስ ቢበዛብኝ በአይምሮዬ ቢቆሽሽብኝ ህሊናዬ
ነገር ግን ደምህን ተማምኜ ምህረትህ ነው ቤቴ (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ዓይኖችህ አይጨክኑም ፊትህን አታዞር
ዘወትር እሩህሩህ ነህ ተመስገን እግዚአብሔር
ዓይኔ ማዳንህን አይቷል ምህረትህን
ልቤም ይሄ ገብቶት ያከብራል ስምህን (፪x)
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ኦ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ
ቁጥር 5 · Verse 5
ምህረትህ ርህራሄህ አላለቀም እስከዛሬ ድረስ
ፍጥረት ውሎ የገባው ስለዚህ ነው በአንተ በመታገዝ
ለእኔም ይሄ እድል ቢደርሰኝም ግን ተጨመረልኝ
በልጅህ አምኜ በዳንኩኝ ለት ምህረትህ በዛልኝ
ሳስበው ለእኔ ያለህን ፍቅር
ቀላል አይደለም የሚነገር
እርሱን ተማምኜ እኖራለሁ
አገለግላለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ቁጥር 6 · Verse 6
ዓይኖችህ አይጨክኑም ፊትህን አታዞር
ዘወትር እሩህሩህ ነህ ተመስገን እግዚአብሔር (፪x)
ዓይኔ ማዳንህን አይቷል ምህረትህን
ልቤም ይሄ ገብቶት ያከብራል ስምህን (፪x)
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን (፬x)
ኦ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ
ኦ ሃሌሉያ (፫x) ሃሌሉያ ኦ ሃሌሉያ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ