እውነት ሕይወት መንገድ
Ewnet Hiwot Menged
ትራክ 4 · 4:06 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ከእርሱ በቀር እውነት የለም
ከእርሱ በቀር ሕይወት የለም
ከእርሱ በቀር መንገድ የለም
ከእርሱ በቀር አዳኝ የለም
ከእርሱ በቀር አምላክ የለም
ከእርሱ በቀር ጌታ የለም
ከእርሱ በቀር ንጉሥ የለም
ከእርሱ በቀር ገዢ የለም
አዝማች · Chorus
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ከእርሱ በቀር አባት የለም
ከእርሱ በቀር እናት የለም
ከእርሱ በቀር ረዳት የለም
ከእርሱ በቀር አጋዥ የለም
ከእርሱ በቀር ፈዋሽ የለም
ከእርሱ በቀር አጽናኝ የለም
ከእርሱ በቀር ወዳጅ የለም
ከእርሱ በቀር ለእኔ የለም
አዝማች · Chorus
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
እውነት ሕይወት መንገድ (፪x)
ኢየሱስ ነው (፫x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ