ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጁ ታገኛላችሁ
Lemenu Ysetachehual Felegu Tagegnalachehu
ትራክ 3 · 5:59 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሃሎ? ሄሎ (፬x)
"ለምኑ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል"
ለምኑ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ታገኛላሽሁ
መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል
ለሚለምንም ሁሉም ይሰጣል (፪x)
አዝማች · Chorus
የምለምንህን ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ትመልሳለህ
ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ
አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ
አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
"ለምኑ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል"
ከመጠኛቴ በፊት እጸልያለሁ
ከአልጋዬም አጠገብ እንበረከካለሁ
ጥሩ እንቅልፍ እንዲሰጠኝ
በህልሜ እንዲናገረኝ
ከመተኛቴ በፊት እጸልያለሁ (፪x)
መልካም እንቅልፍ እሰጥሻለሁ
በዙሪያሽ እጠብቅሻለሁ
አትፍሪ አኔ ከአንቺ ጋር ነኝ
ጸሎትሽን ሰምቻለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
የምለምንህን ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ትመልሳለህ
ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ
አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ
አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (፪x)
ቁጥር 3 · Verse 3
"ለምኑ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል"
ከመመገቤ በፊት እጸልያለሁ
ጌታን ቢባርክልኝ እለምነዋለሁ
ለጤንነቴ እንዲስማማኝ በሽታም እንዳይዘኝ
ከመመገቤ በፊት እጸልያልሁ (፪x)
ምግብህን እባርካለሁ
እንዲስማማህ አደርጋለሁ
እኔም አሳድግሃለሁ
ጸሎትህን ሰምቻለሁ (፪x)
አዝማች · Chorus
የምለምንህን ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ትመልሳለህ
ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ
አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ
አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (፪x)
የምለምንህን ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ትመልሳለህ
ስናገር ወደአንተ ትሰማኛለህ
አንተ አባቴ ነህ አባቴ ነህ
አንተ አምላኬ ነህ አምላኬ ነህ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
"ለምኑ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን አንኳኩ ይከፈትላችኋል"
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ