Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ፍቅር ያሸንፋል

Feqer Yashenefal

2013 · ትራክ 2 · 4:56 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

ኢየሱስ ያሸንፋል አቤት

ዓይናችን አይቶታል እህ

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

በፍቅር ተገዶ ጌታዬ ሲመጣ

ምህረት ሊያደርግልን ከኃጢአት ሊያወጣ

ጠላቶቹን ወዶ ለወጉት ሲሞት

ሊያሳየን አይደል ወይ የፍቅሩን ጥልቀት

ሄሄሄ ለወጉት ሲሞት

ሆሆሆ ፍቅር ግድ ብሎት (፪x)

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

ኢየሱስ ያሸንፋል አቤት

ዓይናችን አይቶታል እህ

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

ፍቅር አሸንፏል እሜን

ዓይናችን አይቶታል አሜን

ኢየሱስ አሸንፏል አሜን

ዓይናችን አይቶታል አሜን

ከድቅድቅ ጨለማ ከአስፈሪው ሌሊት

ሊያወጣን ሲመጣ ፍቅር ግድ ብሎት

ጠላቶቹ ሳለን ወዳጅ አድርጐን

ብርሃናችን በራ ምህረቱን ሰጥቶን

ሄሄሄ ጠላቶቹ ሳለን

ሆሆሆ ወዳጅ አድርጐን

ሄሄሄ ከውድቅቱ ሌሊት

ሆሆሆ በፍቅሩ አወጣን

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

ኢየሱስ ያሸንፋል አቤት

ዓይናችን አይቶታል እህ

ፍቅር ያሸንፋል አዎ

ምህረትን ያደርጋል እህ

ፍቅር አሸንፏል እሜን

ዓይናችን አይቶታል አሜን

ኢየሱስ አሸንፏል አሜን

ዓይናችን አይቶታል አሜን

በፍቅሩ የረታን ኢየሱስ ይሸነፈን

ለምድራዊው ክብር አይደለም የጠራን

መጽሐፉ ምን ይላል እውነትን ገላጩ

በክብር እንሄዳለን ነንና ሌጆቹ

ሄሄሄ ብሎ ጠርቶናል

ሆሆሆ ሰማያዊ ዜጐች

ሄሄሄ የመንግሥትን ሰማይ

ሆሆሆ የክብር ወራስሾች

ለፍቅሩ ውለታ ምን እመልሳለሁ

የተደረገልኝ ከአዕምሮ በላይ ነው

በዕልልታ በሆታ ፊቱ እቀርባለሁ

የተደረገልኝ ከእዕምሮ በላይ ነው

ከአዕምሮ በላይ ነው

ጌታ ያደረገው ከእዕምሮ በላይ ነው

ጌታ ለእኔ ያረገው (፭x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ