ክብርህን
Kebrehen
1997 · ትራክ 3 · 4:45 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ
ስትነግስ : በሕይወቴ
አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ
ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ
ቁጥር 1 · Verse 1
ርሃብ ጥማቱ ሳይገታቸው
ስደት ጭምር ሳያግዳቸው
ባሮችህ ለወንጌል ሮጠው
አልፈዋል ታሪክን ለውጠው
አዝማች · Chorus
ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ
ስትነግስ : በሕይወቴ
አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ
ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ
ቁጥር 2 · Verse 2
ፍቃድህ ተፈጽሞ በኔ
ተከናውኖ እንዳየው ባይኔ
ይህ ነው መሻቴ ውድ ጌታዬ
አንተን ማገልገል መከታዬ
አዝማች · Chorus
ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ
ስትነግስ : በሕይወቴ
አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ
ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ
ቁጥር 3 · Verse 3
የምድር ቆይታዬ አላማው
ጌታ አንተን ለማገልገል ነው
ስለዚህ ለወንጌል ልትጋ
ከዚ እስክስትወስደኝ አንተ ጋ
አዝማች · Chorus
ክብርህን : ለማየት : ነው : ጥማቴ
ስትነግስ : በሕይወቴ
አንተን : ለማገልገል : ነው : ውጥኔ
ባለቺኝ : ቀሪ : ዘመኔ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ