ታላቅ ነህ
Talaq Neh
1997 · ትራክ 5 · 6:40 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
ቁጥር 1 · Verse 1
ካቻምናውን : አምናን : አሻግሮ
በክንፎቹ : እኔን : ሰውሮ
አልተወኝም : ብዙ : ረድቶኛል
ምህረቱ : አቁሞኛል
ምህረቱ : ነው(፰x)
አዝማች · Chorus
ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ጽድቅ : የለኝም : የኔ : የምለው
ምመካበት : የምቆጥረው
ግን : ምህረቱን : ለኔ : አበሰረ
ሃያል : ክንዱ : እኔን : ቀጠረ
ምህረቱ : ነው(፰x)
አዝማች · Chorus
ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ከእናት : ከአባት : በላይ : የራራ
ማንን : ጥሎ : ረስቶ : ያውቃል
ተደግፋለች : ነፍሴ : በኢየሱስ
በታላቁ : በሰላም : ንጉስ
ተደግፌያለሁ(፰x)
አዝማች · Chorus
ታላቅ ነህ አምላኬ ፤ ታላቅ ነህ : ሁሉን : ምትችል
ንጉስ : ነህ : ወዳጄ ፤ ንጉስ : ነህ : ጸንተህ : የምትኖር
ከምልህም/ከማወራልህም : በላይ : አንተ : ታላቅ : ነህ
ቃላት : የለኝ : አምላኬ : ልገልጽህ
እንዴት : ላውራው : እንዴት : ልተርከው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፪x)
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
ግርማህ : ከአይምሮዬ : በላይ ነው
ፍቅርህ ከአይምሮዬ በላይ ነው
ሃይልህ ከአይምሮዬ በላይ ነው
ስራህ : ከአይምሮዬ : በላይ : ነው(፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ