ምሥጋናዬ
Mesganayie
2012 · ትራክ 3 · 4:55 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ሰው . (1) . ሳላንቀላፋ (ሳላንቀላፋ)
ጠላቴ እንደሳቀ ልቤ . (፪) .
በጊዜው ደርሰህ ሕይወቴን ቀጥለሃል
ከጠላቴ እጅ ነጻ አውጥተኸኛል
አዝማች · Chorus
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ (በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ)
አድርገህልኛልና አመልክሃለሁ
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ (በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ)
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
ኢየሱስ በፍቅርህ እኔን ስበሃል (እኔን ስበሃል)
ከአንተ ርቄ ሳለሁ በኃጢአቴ እየጠፋሁ
በምህረትህ ልጅህ አድርገኸኛል
ታማኝ አድርገህ ለክብርህ አብቅተኸኛል
አዝማች · Chorus
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ (በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ)
አድርገህልኛልና አመልክሃለሁ
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ (በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ)
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
ስላደረክልኝ ምሥጋናን በፊትህ ይዤ መጣሁ
እጆቼን ወደላይ ከፍ አድርጌ አነሳለሁ
ከነፍሴ ምሥጋና ይሄው
አመሰግንሃለሁ
ቁጥር 4 · Verse 4
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ
ቁጥር 5 · Verse 5
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ (በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ)
አድርገህልኛልና አመልክሃለሁ (አምላክ ነህና)
ምሥጋናዬን በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ (በፊትህ ይዤ እቀርባለሁ)
አምላክ ነህና አመልክሃለሁ (አምላክ ነህና) (፪x)
አምላክ ነህና አምላክ (፬x)
አምላክ ነህና
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ