Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እንሄዳለን

Eniedalen

2012 · ትራክ 2 · 4:20 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

የሰው ዓይን ያላያት እጅ ያልሰራት

በጉ ብርሃን በሆነባት

በዚያ የታረደው በግ ፊት ለፊት ልናየው

ከመላዕክቱ ጋር በአንድነት ልናመልከው

ዘለዓለም ከእርሱ ጋር ልንኖር

እንሄዳለን (፬x)

በዚያ ለቅሶ ሃዘን ከቶ አይኖርም

በደስታ እንድንኖር ለዘለዓለም

ልጆቹን ለመውሰድ በክብር መጥተሃል

የመንግሥቱ ወራሽ ያደርገናል

ዘለዓለም ከእርሱ ጋር ልንንኖር

እንሄዳለን (፱x)

English Lyrics Here

እንሄዳለን (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ