መዝሙር አልቀይርም
Mezmur Alqeyerem
2014 · ትራክ 2 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
መዝሙር አልቀይርም ቃሌ ቃል ነውና
መልካምነትህን ዘምሬይለሁና
ሲሆን ተደስቼ ሳይሆን ተከፍቼ
አላማህም ጌታ እኔ አፌን ሞልቼ
ዛሬም እላለሁ እንዲህ እላለሁ
አዝማች · Chorus
የሕይወት ራስ ነህ ንጉሤ አልሃለሁ (፪x)
የሕይወት ራስ ነህ
ራስ ለቤቴ
ተመስገንልኝ ኢየሱስ አባቴ (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ያልደምከምኩበትን ሕይወት ሰጥተኸኛል
እንዳገለግልህ እድል ሰጥተኸኛል
እርግማኔን ባርኮት አርገህ የቀየርክ
ፍጻሜዬ በሃዘን እንዳይዘጋ ነው
አልቀለለብኝም ክቡር ነው መዳኔ
ምሥጋናን ባበዛ ሲያንስብኝ ነው እኔ
የጥረቴ ድካም ሳታደርግብኝ
እንዲሁ በፀጋህ ኢየሱስ አዳንከኝ
አዝማች · Chorus
አዳንከኝ ኦ የማንም እጅ የለበትም
ስለመዳኔ ስለመትረፈ
ተመስገንልኝ አባዬ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ