Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ጠብቀኝ

tebqegn

2014 · ትራክ 4 · 3:12 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እንውጣ ሜዳ ላይ አንጨዋወት

ወንድማማቾች ነን የአንድ እናት አባት

አባብሎ አባብሎ ይዞ አወጣና

ወንድሙን ገደለው ቃየል ጨከነና [1]

የገርማል ይገርማል

የዘንድሮ ቃየል ሲችልበት ማስመሰል (፪x)

ኧረ እኔስ ፈራሁኝ ፈራሁኝ ለእራሴ

ከእንዲህ ዓይነቱ ሰው ጠብቀኝ ኢየሱሴ

እንዴት ተሳካለት እንዴት ጥሶ ወጣ

እንዴት አሸተተው መሷዕቱን ጌታ

ብሎ የሚቆታ ሰው ከገጠማችሁ

ኋላ ነፍስ ያተፋል መልሱት ባካችሁ

መልሱት ባካችሁ ምከርቱት ባካችሁ (፪x)

ክፉ ቀን አለ ደግ ቀን አለ

ባንተዛዘል እስኪ ምን አለ

ጠባቂ እንሁን ለወንድማችን

አይቀርምና መጸጸታችን

እኔማ ቃልህ ይሻለናል

እኔማ የሚል ና ተመለስ

እኔማ ሕይወት ይሻለኛል

እኔማ ከአንተ ጋር ለመንገሥ

እኔማ ሕይወት ይሻለኛል

እኔማ ከአንተ ጋር ለመንገሥ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ