Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ቅዱስ ቅዱስ

Qedus Qedus

2012 · ትራክ 4 · 7:00 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x)

እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x)

አምላኬ ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

ሰው ሁሉ በድሏል ሃጥያትንም ሰርቷል

ጻድቅ የለም ማንም ክብርህ ጎሎበታል

አንተ ራስህ ፈቅደህ ባትቀድሰው ኖሮ

ማን ይጠጋ ነበር ወደ ፊትህ ደፍሮ

ነቀፋ የሌለብህ ቅዱስ

ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ

ትላንትናም ዛሬም ቅዱስ

ነገም ለዘላለም ቅዱስ

ነውር የሌለብህ ቅዱስ

ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ

ትላንትናም ዛሬም ቅዱስ

ነገም ለዘላለም ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ

አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x)

እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

አቤቱ እንዴት ቅዱስ ነህ (፫x)

አምላኬ ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ቅዱስ ነህ

መላዕክትህ እጅግ ቅዱሳን ሲሆኑ

አቅም:ከሰሳቸው:አንተ ፊት ሲቆሙ

እንደሰማይ ጥራት ቅዱስ ነን ብልህ

ሰማያት ከፊትህ ብጹሃን አይደሉም

በምን ይመሰላል ቅድስናህ

በሰማይ በምድር አልተገኘምና

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ

ቅዱስ ቅዱስ

(ቅዱስ (፬x) ቅዱስ (፫x))

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ