Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ወዳጅ

Wedaj

ትራክ 3 · 6:57 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ዉስቴ ባንተ አረፈ ልቤ ባንተ ሰከነ

ወዳጅ የሚባል አገኘሁ አየሱስ ካንተ ተወዳጀሁ

ዉስጤ ይኸው አረፈ ነፍሴ ባንተ ሰከነች

ወዳጅ የሚባል አገኘሁ እየሱስ ባንተ ተረጋጋሁ

ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከዉስጤ ከቤቴ

የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ

እንደአይንህ ብሌን ምትሳሳልኝ ተግተህ የምቷአዴግን ምተብቀኝ እየሱስ

የዘላለም ወዳጀ ነህ እየሱስ የቤተ አረፍት/ራስ የሕይወቴ ንጉስ

ወዳጅነትህ አያልቅም ፍቅርህ በሰሞን አይደርቅም

ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል ለዘላለሙ ወደኸኛል

ወዳጅነትህ አያልቅም ፍቅርህ በዘመን አይበርድም

ወረት በሌለው ፍቅር ይዘኸኛል ለዘላለሙ ወደኸኛል

የዘላለም ወዳጀ ነህ እየሱስ የቤተ አረፍት/ራስ የሕይወቴ ንጉስ

በፍቅርህ ይዘኸኝ አለሁ ይኸው ዛሬም ባንተ እመካለሁ

የልቤ ወዳጅ አያልኩኝ ዘመኔን እዘምራለሁ

ወገን ነህ ዘመድ ጓደኛ የብቸኝነት መዳኛ

ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከዉስጤ ከቤቴ

የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ

የማላስረዳህ ንግግሬ አላብራራም ላንተ አባባሌ

የልቤ ቀድሞ ምገባህ የምትረዳኝ ሳላወራህ

ወዳጀ ነህ ነፃነቴ ሰርክ የሚገባ ስሜቴ

በሚስጢር የማላፍርብህ ለጓዳ የማልሰጋብህ

የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ

ያለሁበት አለህ ከጎኔ አትጠፋም ከዉስጤ ከቤቴ

የልቤ ነህ ሰላሜ ጓደኛ የዘላለሜ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ