ወረት አያውቀው ጌታዬ
Weret Ayawqew Gietayie
ትራክ 1 · 4:44 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
ወረት አያውቀው ጌታዬ
ዘላለም ሚስጥረኛዬ
የልቤን አጫውተዋለሁ
ቁጥር 1 · Verse 1
ገበናዬን አሳየዋለው(x፪)
ቁጥር 2 · Verse 2
ለሰው ብመስል የደላኝ
ውስጤ ግን እሳት ንዳድ ነዉ
አፌን አልከፍትም ለማንም
ጌታ ያውቀዋል ትርፌን ጉድለቴንም(x፪)
አዝማች · Chorus
ወረት አያውቀው ጌታዬ
ዘላለም ሚስጥረኛዬ
የልቤን አጫውተዋለሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
ገበናዬን አሳየዋለው(x፪)
ቁጥር 4 · Verse 4
ዝክዝክ አድርጌ ሚስጥሬን
አስጸያፊውን ስራዬን
እነግረዋለሁ ታማኝ ነው
ጌታ ኢየሱስ ጊዜ የማይለውጠው(x፪)
አዝማች · Chorus
ወረት አያውቀው ጌታዬ
ዘላለም ሚስጥረኛዬ
የልቤን አጫውተዋለሁ
ቁጥር 5 · Verse 5
ገበናዬን አሳየዋለው(x፪)
ቁጥር 6 · Verse 6
ሳዝን ስተክዝ በኑሮ
አሰማዋለው እሮሮ
ብቸኝነቴ ሲያርደኝ
በእየሱስ መጽናናት አለኝ(x፪)
አዝማች · Chorus
ወረት አያውቀው ጌታዬ
ዘላለም ሚስጥረኛዬ
የልቤን አጫውተዋለሁ
ቁጥር 7 · Verse 7
ገበናዬን አሳየዋለው(x፪)
ቁጥር 8 · Verse 8
አላምናቸው ወላጆቼን
ጓደኛዎች ዘመዶቼን
ያጋልጡኛል ጠብቀው
አይችሉትም ጉዴን ተሸክመው(x፪)
አዝማች · Chorus
ወረት አያውቀው ጌታዬ
ዘላለም ሚስጥረኛዬ
የልቤን አጫውተዋለሁ
ቁጥር 9 · Verse 9
ገበናዬን አሳየዋለው(x፪)
አዝማች · Chorus
ወረት አያውቀው ጌታዬ
ዘላለም ሚስጥረኛዬ
የልቤን አጫውተዋለሁ
ቁጥር 10 · Verse 10
ገበናዬን አሳየዋለው(x፫)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ