Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

አባትነት ከሚሰየምበት

Abatenet Kemiseyemebet

2006 · ትራክ 5 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እምበረከካለሁ

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

የሕይወቴንና የኑሮዬን ሸክም

ቀኑን ሙሉ ይዤው አልመላለስም

ጠዋት ተነስቼ ስደፋ በፊቱ

ሸክሜ ተራግፎልኝ እሆናለሁ ብርቱ

ያለምክንያት አይደል የምምበረከከው

ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ስላለኝ ነው (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

ያለኝን የልቤን ለማውራት በፊቱ

ከእግሩ በቀር??? ስሆን ይመጣል መንፈሱ

መልስ እንኪመጣልኝ በፊቱ ያለእረፍት???

መንፈሱ ያግዘኛል ከልቤ??? እንድቃትር???

አምናለሁ ይራገፋል በእኔ እያለው ሸክም

በፊቱ ወድቄ ያለ መልስ አልሄድም (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

አባቴ ነውና ይሰማኛል ብዬ

ልጠይቅ ልረዳ ያለኝን ከልቤ

ፊቱ ስንበረከክ ደስታን አሞላለሁ

ለጠየቅሁት ሁሉ መልስን አገኛለሁ

እንዲሁ አይደለም በፊቱ መውደቄ

ማንነቱን በደምብ ገብቶኝ ነው አውቄ (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ዙፋንህ ካለበት

እምበረከካለሁ ጉልበቴ ይታጠፋል ሸክሜ ይራገፋል (፪x)

ተነስ የእኔ ጌታ ስራ እንደቀድሞ

ይብቃ ይህ ድካሜ ይወገድ ፈጽሞ

ከከበበኝ ነገር መፍትሄ እንድትሆነኝ

ወደ አንተ እጣራለሁ ኢየሱሴ ምትሰማኝ

ልጥራህ በማለዳ ልጥራህ በጠዋቱ (፪x)

ዛሬም ምታድሰኝ ኢየሱስ የናዝሬቱ

ኢየሱስ የጥንቱ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ