አንተ ክብሬ ነህ
Ante Kibre Neh
ትራክ 11 · 6:32 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ይሄ ቢሆንልኝ ብዬ ምመኘው
ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው
ብዬ የማስበው የማልመው ነገር
ተሰቶኛል አንተን ያገኝው ቀን
ተራራ አልወጣው ወይ አልወረድኩ
ግን እንዲሁ በጸጋ ስለወደድከኝ
ከምገምትውና ከማሰበው በላይ
ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ
ከምገምትውና ከማሰበው በላይ
ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ
አዝማች · Chorus
አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
ቅድስናዬ የሱስ በዛዬ
ምን አለኝ የምሻው ከንግዲ
ሁሉ ተሰቶኛል በስምህ
ፍቅርህን እያሰብኩ
ሁሌ አመልክሃልሁ
የእግዚያብሔር ልጅ ወድሃልሁ
ቁጥር 2 · Verse 2
አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው
ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየሁ
የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠህኝ
ካንተ የተነሳ የእግዚያብሔር ልጅ ነኝ
የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠህኝ
ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ
አዝማች · Chorus
አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ
ቅድስናዬ የሱስ በዛዬ
ምን አለኝ የምሻው ከንግዲ
ሁሉ ተሰቶኛል በስምህ
ፍቅርህን እያሰብኩ
ሁሌ አመልክሃልሁ
የእግዚያብሔር ልጅ ወድሃልሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
ነጻ ወጥቻለሁ ከሃጢያት አበሳ
ባርነቴ ቀርቶል ካንተ የተነሳ
አንተ መሃል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ
ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ (ኦኦኦኦኦ)
ነጻ ወጥቻለሁ ከሃጢያት አበሳ
ባርነቴ ቀርቶል ካንተ የተነሳ
አንተ መሃል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ
ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ
ቁጥር 4 · Verse 4
የሱስ ኩራቴ ቅድስናዬ
የሱስ ትምክቴ
ምን አለኝ የምሻው ከንግዲህ
ሁሉ ተሰቶኛል በስምህ
ፍቅርህን እያሰብኩ
ሁሌ አመልክሃልሁ
የእግዚያብሔር ልጅ ወድሃልሁ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ