እግዚአብሔር ሰጠ
Egziabhier Sete
1992 · ትራክ 4 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ራቁቴን ወዳዚች ምድር መጥቻለው
ራቁቴን ወደዛአ እመለሳለው
ስለዚ በከንፈሬ አልበድልም
ስንፍናን ለእግዚአብሔር አልሰጥም
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 2 · Verse 2
እግዚአብሔር ሰጠ እርሱ ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 3 · Verse 3
መልካሙን ከእህዚአብሔር እንደተቀበልኩኝ
እጆቴን ዘርግቼ እንዳመንሰገንኩኝ
ክፉንም ደግሞ እቀበላለሁኝ
ዘላለም በቤቱ ኖራለሁኝ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 4 · Verse 4
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 5 · Verse 5
ለሰነፎች ምክር ጆሮዬን አልሰጥም
በዋለኞች ወንበር አልቀመጥም
እግዚአብሔር ጉልበቴ ነው እወደዋለሁኝ
በቤቱ ዘላለም እኖራለሁኝ
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 6 · Verse 6
እግዚአብሔር ሰጠ እርሱ ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 7 · Verse 7
ጠላቴ አትዘባርቅ ሃሳብክን አልስትም
እግዚአብሔር ፃዲቅ ነው አይሳሳትም
ውዴ እንደው በእኔ ላይ አላማው ፍቀር ነው
የሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው
አዝማች · Chorus
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
ቁጥር 8 · Verse 8
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን/4
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ