ማራናታ
Maranatha
1992 · ትራክ 11 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጌታሆይ እንዴ ታስፋ ቃል ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
አሁን ምን አላበት አያሱስ ብትመጣ
ብትጋላግለን ካዝ ዓለም ጣጣ
ማላክት ጋር ሆነክ በዳማና
እንዴ ታስፋ ቃል አያሱስ ቶሎ ና
አዝማች · Chorus
አሜን ማራናታ አሜን ጌታ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ አሜን አየሱስ ቶሎ ና
ገታሆይ ቶሎ ና ገታሆይ ቶሎ ና
ቁጥር 2 · Verse 2
ጌታሆይ እንዴ ታስፋ ቃል ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
ስለ ናጌ ማሳብ ጭራሽ ያለላባት
ሰላም እና ደስታ ብቻ ያናጋሱባት
ዉባ እያሩሳሌም ላኛ እርስታቺን
ካዋንዝ ዋዳይ ማዶ ባሩቂ ታያቺን
አዝማች · Chorus
አሜን ማራናታ አሜን ጌታ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ አሜን አየሱስ ቶሎ ና
ገታሆይ ቶሎ ና ገታሆይ ቶሎ ና
ቁጥር 3 · Verse 3
ጌታሆይ እንዴ ታስፋ ቃል ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
ባልጅ ዳም ጋዝታህ ያንቴ አድርጋከሄል
የ እርስቱን ማያዣ አፍጥናካብናል
ያንታንም ባጎናት ለዓላም ናግረናል
ስለ ስም ስንል ብዙ ተሳዳናል
አዝማች · Chorus
አሜን ማራናታ አሜን ጌታ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ አሜን አየሱስ ቶሎ ና
ገታሆይ ቶሎ ና ገታሆይ ቶሎ ና
ቁጥር 4 · Verse 4
ጌታሆይ እንዴ ታስፋ ቃል ቶሎ ና ቶሎ ና ቶሎ ና
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
ባጽሆን ላማኖር ጋግተናል ፊትለፊት ልናይ ናፍቀናል
የ እንግድነት ኑሮ አረ እንዴት ይማቻል
አንተም ታውቃውላክ በጣም ይሰላቻል
ማውጣት እና ማውረድ ያኑሮ ፈታና
ዛሩኑ እንዳይልቂ አየሱስ ቶሎ ና
አዝማች · Chorus
አሜን ማራናታ አሜን ጌታ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ አሜን አየሱስ ቶሎ ና
ገታሆይ ቶሎ ና ገታሆይ ቶሎ ና
ቁጥር 5 · Verse 5
አሜን ማራናታ አሜን ጌታ ቶሎ ና
አሜን ማራናታ አሜን አየሱስ ቶሎ ና
ገታሆይ ቶሎ ና ገታሆይ ቶሎ ና
ገታሆይ ቶሎ ና ገታሆይ ቶሎ ና
አያሱሰ ቶሎ ና አያሱሰ ቶሎ ና
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ