Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

እንኳን

Enkuan

2019 · ትራክ 9 · 4:08 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እውነት ኖሯል ህልም ህልም የመሰለ መልዓክ ልኮ ከሞት እንዳዳለኝ

አመለጥኩኝ ጠላት እየዛተ የወይኒው በር አውቆ ተከፈተ

ተፈጽሟል ሀቅ ነው ትምቢቱ ወደር የለው ለታማኝለቱ

ሞቴን ስሹ አይሁድ ተስብስበው ከገዳይዉ ያዳነኝ ጌታ ነው

አሜን

የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ

የቀረው ሁሉ እንሟን ቀረ

ሁሌ በርሱ ነው የኔ ደሲታ በሆነው ባልሆነው ልቤ አይረታ (X2)

ይህ ነው አምላኬ እርፍ ያልኩበት ሁልጊዜ መልካም ነው የማይጎድልበት

አሜን ....................................

እግዚአብሔርን በርግጥ ለሚወዱ እንዳሳቡ ደግሞ ለተጠሩ

ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ሁሉ ይሆናል

ባይመስል እንኳን ሁኔታውን ሳየው ልመንበት እሱ እንደቃሉ ነው

ትናንትና ለምን ሆነ ያልኩ በጎ ሆኖ ተለውጦ አየሁ

እሰይ

የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ

የቀረው ሁሉ እንሟን ቀረ

አሜን

የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ

የቀረው ሁሉ እንሟን ቀረ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ