Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

መጀመሪያ

Mejemeriya

2019 · ትራክ 2 · 5:25 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ቋንቋዬ : አልተለወጠም

እላለው : ዛሬም : መልካም

ነህ
ብዙ : ነው : ያሳለፍከኝ

በፍቅር : ተሸክመህ

መልክህን : አለወጠብኝ

ወጀብ : ቢሆን : ማእበሉ

ታምኜብህ : ቆመያለው

ክብር : ይሁን : ስለሁሉ

የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

ሰው : ሳያውቅኝ : ያወከኝ : በፊትህ : አከበርከኝ

መመክያዬ : ነህ : ክብሬ : ላንተ : ነው : መዘመሬ (x2)

የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

ልቤ : ተደላደለ : ብዙ : በምትደግፈው

እፎይ : ብሎ : ያደረው : ባንተ : መልካምነት : ነው

ስጋት : የለም : በቤቴ : ሆነኸኝ : መታመኛ

ምህረትህ : የደገፈኝ : ልመስክር : እነው : ነኛ

የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

ሰው : ሳያውቅኝ : ያወከኝ : በፊትህ : አከበርከኝ

መመክያዬ : ነህ : ክብሬ : ላንተ : ነው : መዘመሬ (x2)

የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ