Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ጀግና ነህ

Jegna Neh

2007 · ትራክ 4 · 6:01 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ

አንተማ ጀግና ነህ

እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ

አንተማ ጀግና ነህ (፬x)

አንተማ ጀግና ነህ (፮x)

ሠማይ መደር መሰከሩ

ኃያል ከአንተ በላይ የለም አሉ

ፈጥረት ሁሉ ተናገሩ

ጀግና ከአንተ በላይ የለም አሉ

ጀግና ጀግና ነህ

ጀግና ጀግና ነህ

ኃያል ኃያል ነህ

ኃያል ኃያል ነህ (፪x)

እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ

አንተማ ጀግና ነህ

እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ

አንተማ ጀግና ነህ (፬x)

አንተማ ጀግና ነህ (፮x)

እኔ ተስማማሁ ከፍጥረት ጋራ

የአንተን ክብር ሁሌ እንዳወራ

ስለዚህ ላውጅ በሠማይ በምድር

ጀግና ላይሁ እንደ እግዚአብሔር

ጀግና ጀግና ነህ

ጀግና ጀግና ነህ

ኃያል ኃያል ነህ

ኃያል ኃያል ነህ (፪x)

እኔ ያመንኩህ የተደገፍኩህ

አንተማ ጀግና ነህ

እኔማ ያመንኩህ የተደገፍኩህ

አንተማ ጀግና ነህ (፬x)

አንተማ ጀግና ነህ (፮x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ