Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ይመቻል ትከሻው

Yemechal Tekeshaw

2007 · ትራክ 3 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (፰x)

ትመቻለህ ብልህ ስለተመቸኸኝ (፪x)

ታኮራለህ ብልህ ስላኮራኸኝ (፪x)

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (፬x)

ከቃላት ያለፈ የተረጋገጠ (፪x)

ምቹ የት ይገኛል እንደ ጌታ ያለ (፪x)

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (፬x)

ቀምሰው የአንተን ሰላም በእውነት ያጣጣሙ (፪x)

ትመቻልህ ብለው ስላንተ ዘመሩ (፪x)

ትመቻለህ አንተኮ ልዩ ነህ ትመቻለህ (፬x)

ይመቻል ትከሻው የጌታዬ

ይመቻል ትከሻው የኢየሱሴ (፬x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ