Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ወዳጄ

Wedajie

2007 · ትራክ 5 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ትምክህቴ ኩራቴ የማምለጫ ዓለቴ

አንተ አይደለህም ዎይ እውነተኛ ወዳጄ (፪x)

ወዳጄ ነህ ብለህ በአንተ ክብር ሰላየሁ

አባቴ ነህ ብለህ በአንተ ወግ ሰላያሁ

ደስታዬ ነህ ብለህ በአንተ ደስ ሰላለ

እመካብሃለሁ እስከ ዘለዓለም

ትምክህቴ ኩራቴ የማምለጫ ዓለቴ

አንተ አይደለህም ዎይ እውነተኛ ወዳጄ (፪x)

የአንተ አባትነት እንዴት ልዩ እኮ ነው

የአንተ ወዳጅነት የተለሀ እኮ ነው

የአንተ ደስታ እኮ ዘለዓለማዊ ነው

እኔ ላልፈልግ አንተ በቂዬ ነህ

ትምክህቴ ኩራቴ የማምለጫ ዓለቴ

አንተ አይደለህም ዎይ እውነተኛ ወዳጄ (፪x)

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ