ላጫውትህ በዜማ
Lachawteh Beziema
2005 · ትራክ 4 · 5:22 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ላጫውትህ በዜማ ፊትህ ልዝለል ላሞጋግስህ
ልንገር ማንነትክን ስምህን ልጥራ ላቆላምጥህ
ልውጣ ከፊትህ ሆይታን ላብዛ ለምሥጋና
አዝማች · Chorus
በእኔ ዘንድ አንተ በዝቶ ያለህ ይህ ነውና (፪x)
ቁጥር 2 · Verse 2
በምሥጋና እጅግ ከብረህ
በክብርህም በጣም ልቀህ
ተገኝትህ ሳለህ
የእኔ ጌታ ይህ ያንስሀል
ከዚህ በላይ ሊሆን ይገባል
አዝማች · Chorus
ምሥጋናህ በሕዝብህ መሃል (፫x)
አዝማች · Chorus
በበዛ ምሥጋና
በበዛ ክብር
ከፍ ባለ ምሥጋና
ከፍ ባለ ክብር
ክብር ተመስገን ለዘለዓለም (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
በእኔ ዘንድ በዝቶ አለህ
ከፍ ከፍ ያለ ምሥጋናህ
ለነፍሴ ካረከው የመነጨ ከበጐ ስራህ
የምሥጋና ነዶና ለስለቴ ምሥጋና
አዝማች · Chorus
ምሥጋናዬ ይኸው (፪x)
ምሥጋናዬ ይኸው (፭x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ