ሽልማቴ
Shelemate
2015 · ትራክ 1 · 4:47 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ጌጤ ወርቄ ውበቴ ደም ግባቴ
ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2)
አዝማች · Chorus
ሽልማቴ ሽልማቴ
ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2)
ቁጥር 2 · Verse 2
ከ ነገድ ቋንቋ በ ልጁ የዋጀኝ
ወደከበረ መንግስቱ ያፈለሰኝ
ከላይ ሲመጣ የተቀበልኩት ስጦታዬ
ወራሽ አረገኝ የ እርስቱ ተካፋይ (5)
አዝማች · Chorus
ሽልማቴ ሽልማቴ
ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2)
ቁጥር 3 · Verse 3
እኔን ለማድረግ ባለጠጋ ሆነህ ባዶ
ውበት ሊሰጠኝ በኔ ምትክ ተሰቃይቶ
በሰማያዊ በረከቱ ባረከኝ
በ ጸጋው ሙላት በ መንፈሱ ከበበኝ (5)
አዝማች · Chorus
ሽልማቴ ሽልማቴ
ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2)
ቁጥር 4 · Verse 4
የታረደው ኢየሱስ ፋሲካዬ
የሞትን ጣር ገፈፈልኝ ከላዬ
ዳግም ህይወት አገኘሁ ታደስኩኝ
የ እግዚአብሄር ልጅ በመሆን ጸደኩኝ
አ ሃ ሃ ጸደኩኝ (2)
አ ሃ ሃ ከፍ አልኩኝ (2)
አ ሃ ሃ ከበርኩኝ (2)
አ ሃ ሃ (2)
ቁጥር 5 · Verse 5
ማንም የተጠማ ይምጣና
ከ ህይወት ውሃ ይጠጣና
በ ሰላም ይኑር በ እርጋታ
ብሎ ተናግሮአል ይሄ ጌታ
እኔም ሰማሁት ወዳጄን
የ ህይወት መንገድ መሪዬን
ውጬዋለሁኝ መድሃኒቴን
አትርፌአታለሁ ይህች ነፍሴን
አዝማች · Chorus
ሽልማቴ ሽልማቴ
ኢየሱሴ አንተ ነህ ሽልማቴ (2)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ