ተቀብሎኛል
Tekebelognal
2015 · ትራክ 7 · 4:45 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ተቀብሎኛል (፰)
በሃምሳሉ አድርጎ የፈጠረኝ
የባህሪው ተካፋይ ያደረገኝ
በ በደል በ ሃጥያቴ
እንድጠፋ መች ወዶ
አላስችል ሲለው ከላይ
ይልቅ በ ፍቅር ወዶ
ተቀብሎኛል (፬)
የመዳኔ ቀንድ ነው
የህወቴ መጀመሪያ
አዲስ ፍጥረት ያረገኝ
የኑሮዬ መመሪያ (፪)
አዝማች · Chorus
አንተ የእኔ ነህ ብሎኛል
እኔም የርሱ ነኝ ብያለሁ
የኑሮዬ አጋር ያረኩት
ላልለየው ወደድኩት (፪)
አዝማች · Chorus
የወደደኝ እኔን ጠራኝ
የጠራኝ ፍጹም አጸደቀኝ
ጸድቂአለሁ ቃሉ አክብሮኛል
ሰማያዊ ዘጋ አድርጎኛል
ሆ
የወደደኝ እኔን ጠራኝ
የጠራኝ ፍጹም አጸደቀኝ
ጸድቂአለሁ ቃሉ አክብሮኛል
ሰማያዊ ዘጋ አድርጎኛል
ሆ
ቁጥር 2 · Verse 2
ልጄ ሲለኝ (አያፍርም)
የኔ ሲለኝ (አያፍርም) (፬)
ለምንድነው ያላፈረብኝ
ስለማላሳፍረው (፬)
ለምንድነው ያላፈረብህ
ስለማታሳፍረው (፮)
ለምንድነው ያላፈረብሽ
ኪዲ ፦ ስለማላሳፍረው (፬)
ስለማናሳፍረው (፰)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ