የአንተ ኃይል ይበልጣል
Yante Hayl Yibelttal
ትራክ 4 · 6:27 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
የአንተ ኃይል ይበልጣል
ሰው ምቹ ጊዜ ይጠባበቃል
መዝነቡን አይቶ ዘር ይበትናል
እግዚአብሔር ያለዘር : ትባርካለህ
የሌለን እንዳለ አርገህ ትጠራለህ
አዝማች · Chorus
የአንተ ኃይል ይበልጣል
ቁጥር 2 · Verse 2
የአንተ ጊዜ ይበልጣል
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያቆማል
የአንተ ኃይል ይበልጣል
የአንተ ጊዜ ይበልጣል
የአንተ ዘመን ይበልጣል
የአንተ መንፈስ ይበልጣል
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል
ቁጥር 3 · Verse 3
ዘመንህ ደርሶ መዘመር ስትጀምር
ዕድል ሲሠራ በጥቂት
ተራራው ምን ይሆናል?
ተራራው ይዘላል
ይሸሻል ወንዙ
ይባረካሉ ለአንተ የተገዙ
አዝማች · Chorus
የአንተ ኃይል ይበልጣል
ቁጥር 4 · Verse 4
የአንተ ጊዜ ይበልጣል
የአንተ መንፈስ ይበልጣል
የአንተ ክንድ ይበልጣል
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል (፪)
ቁጥር 5 · Verse 5
በጊዜው አንተ ሁሉን ልትሰጠኝ
እንደተረሳ ሰው በአንተ ሰው ሆንሁኝ
አሁን በቃ! በዕውነትም በቃ!
በአንተ ኃይል ፀሐይ ወጣች
ስለዚህ ፣ የአንተ ኃይል ይበልጣል
የአንተ ጊዜ ይበልጣል
የአንተ ዘመን ይበልጣል
የአንተ ቃል ይበልጣል
ቁጥር 6 · Verse 6
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል (፪)
ቁጥር 7 · Verse 7
የአንተ ዓላማ ይበልጣል
የአንተ ክንድ ይበልጣል
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል
አዝማች · Chorus
የአንተ ኃይል ይበልጣል
ቁጥር 8 · Verse 8
የአንተ ዘመን ይበልጣል
የአንተ ዓላማ ይበልጣል
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል (፪)
አዝማች · Chorus
የአንተ ኃይል ይበልጣል
ቁጥር 9 · Verse 9
የአንተ ቀን ይበልጣል
ምን ያደርጋል? ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል (፪)
ቁጥር 10 · Verse 10
እስቲ ያየ ሰው!
የአንተ ኃይል ይበልጣል
የአንተ ጊዜ ይበልጣል
የአንተ ዘመን ይበልጣል
የአንተ ቀን ይበልጣል
ቁጥር 11 · Verse 11
ምን ያደርጋል? (እስቲ በጭብጨባ!)
ያለደጋፊ ያከብርሃል
ያለአጋዥ ብቻውን ያኖርሃል (፪)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ