እምቢ
Embi
ትራክ 2 · 6:40 · አማርኛ
ሊፈጸም ነው እንጂ
ስለእኔ የተጻፈው
ምንም አይነሳኝም
የእኔ ጌታ ቸር ነው
ለሁሉ ጊዜ አለው
ተብሎ ተጽፏል
ወግድ! ከእኔ ሰይጣን
እቅድህ ፈራርሷል (፪x)
ጠላቴ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፪X)
ፈተና ሆይ እምቢ!
ገጠመኝ ሆይ አለኝ! እምቢ!
አላኮርፍም እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X)
የ ማ ና ች ሁ ?
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፪X)
ዓላማ አለኝ እምቢ! (፭X)
ችግሬ ሆይ! እምቢ!
አላኮርፍም እምቢ!
እዘምራለሁ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X)
ፈተና ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X)
ዓላማ አለኝ እምቢ!(፪X)
አላኮርፍም እምቢ!(፪X)
ሃሌሉያ!
ሥጦታህ አቋሜን አያስቀይረኝም
እሰግዳለሁ ለእግዚአብሔር አላፈገፍግም
ለእኔ ክቡር ነገር
የአምላኬ ሕግ ነው
ከሞት ለታደገኝ ለእግዚአብሔር እኖራለሁ (፪X)
ችግሬ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ!
ፈተና ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ: አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ!(፫X)
የ ማ ና ች ሁ ?
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ (፪X)
አመልካለሁ እምቢ ! (፫X)
ችግሬ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ!
ችግሬ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (5X)
ዓላማ አለኝ እምቢ!(፫X)
መልዕክት አለኝ እምቢ!(፫X)
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X)
አሁን አልታጣም ከምሥጋና ሠፈር
ኑሮዬም ክብሬም ነው
ለእኔ ጌታን ማክበር
በሚጨመር ነገር
ልቤ አይደክምብኝም
ዘማሪ ነኝ እምቢ!
በገና አልሰቅልም! (፪X)
ችግሬ ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ!
ፈተና ሆይ! እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፭X)
ዓላማ አለኝ! (4x)
ችግሬ ሆይ እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ!
ፈተና ሆይ እምቢ!
አልሰማህም እምቢ!
ጌታ ይገስጽህ እምቢ!
ጌታ ኢየሱስ ጸንቶ አልሆንም ታዛቢ!
የእግዚአብሔር ነኝ እምቢ! (፫X)
ዓላማ አለኝ እምቢ! (፫X)
መልዕክት አለኝ እምቢ! (፫X)
ሃሌሉያ !
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ