Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የአባትነቱን

Yeabatenetun

2012 · ትራክ 8 · 5:36 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

አዝ፥ ክብር ክብር ይሁንለት(4)

ክብር ክብር የአባትነቱን

ክብር ክብር የጌትነቱን

አምጡለት ክብር የሚገባውን(2)

ልጅም አባቱን ባሪያም ጌታውን

እንደሚያከብር አምጡለት ክብሩን

ጤነኛ የሆነ ጠቦት አምጡለት

የሚገባውን ፊቱ ሰዉለት

አዝ፥ ክብር ክብር ይሁንለት(4)

ክብር ክብር የአባትነቱን

ክብር ክብር የጌትነቱን

አምጡለት ክብር የሚገባውን(2)

ለአባትነትህ የሚገባህን

ቤትህ አትጣው መፈራትህን

ልጆችህ ያክብሩህ ይስሙ ቃልህን

አንተን የሚፈሩ/የሚወዱ ይሙሉት ቤትህን

የበኩር ይሁን የመጀመሪያው

ለአንተ የሚሰጠው ለአንተ የሚሰዋው

ንጹህ ይሁንልህ እንደምትወደው

በፊትህ ተንኖ የምታሸተው

አዝ፥ ክብር ክብር ይሁንለት(4)

ክብር ክብር የአባትነቱን

ክብር ክብር የጌትነቱን

አምጡለት ክብር የሚገባውን(2)

ለአባትነትህ የሚገባህን

ቤትህ አትጣው መፈራትህን

ልጆችህ ያክብሩህ ይስሙ ቃልህን

አንተን የሚፈሩ/የሚወዱ ይሙሉት ቤትህን

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ