አሜን እላለሁ
Amen Elalehu
2007 · ትራክ 7 · 5:32 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በጊዜው ነገር ሆድ አይብሰኝም
ምን አንዳሰበ ምንም አላውቅም
ልቤ ተስማማ አትክበድበት
ምክንያት ስላለው ይሁን ያለበት አሜን
አዝማች · Chorus
እስማማለሁ አሜን
ከአንተ ጋራ አሜን
ቢሆን ባይሆን አሜን
ልቤ አይፈራ
አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x)
ቁጥር 2 · Verse 2
አልከራከርም ለምን ብዬ
ሲናገር አሜን ነው በተራዬ
ለእኔ የሚያስብልኝ ሁሉ በጐ
ከእኔ የሚፈልቀው አሜን ነው እኮ (፪x)
አዝማች · Chorus
እስማማለሁ አሜን
ከአንተ ጋራ አሜን
ቢሆን ባይሆን አሜን
ልቤ አይፈራ
አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x)
ቁጥር 3 · Verse 3
ከዚህች አይምሮ ጥያቄ አምጥቼ
መከራከሬ ኧረ እስከመቼ
ያሰበው ካለ ከጥንት ያቀደው
እኔ ምን ገዶኝ አሜን እላለሁ
አዝማች · Chorus
እስማማለሁ አሜን
ከአንተ ጋራ አሜን
ቢሆን ባይሆን አሜን
ልቤ አይፈራ
አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x)
ቁጥር 4 · Verse 4
አልከራከርም ለምን ብዬ
ሲናገር አሜን ነው በተራዬ
ለእኔ የሚያስብልኝ ሁሉ በጐ
ከእኔ የሚፈልቀው አሜን ነው እኮ (፪x)
አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x)
ማስረጃ ልሻ ለሚለው ነገር
እሜን እላለሁ ምንም ቢናገር
ቀላባይ አይደል አቋም የሌለው
ከተናገረ ሊፈጽመው ነው አሜን
አዝማች · Chorus
እስማማለሁ አሜን
ከአንተ ጋራ አሜን
ቢሆን ባይሆን አሜን
ልቤ አይፈራ
አሜን እላለሁ (አሜን) አሜን (፬x)
ቁጥር 5 · Verse 5
አልከራከርም ለምን ብዬ
ሲናገር አሜን ነው በተራዬ
ለእኔ የሚያስብልኝ ሁሉ በጐ
ከእኔ የሚፈልቀው አሜን ነው እኮ (፪x)
አሜን
አሜን ነው እኮ...
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ