በአምላካችን ሥም
Beamlakachen Sem
2012 · ትራክ 8 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም እንበረታለን
ቁጥር 1 · Verse 1
የእግዚአብሔር ጠላቶች ከፍ ባሉበት ዘምን
እንባችን ፈሰሰ ልዑል ቅዱሳን
በማደሪያው መጣ የቁጣው ወላፍን
ጠላትም እንደ ጢስ ነጠ. (1) . የሚ. (2) .
አዝማች · Chorus
እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም እንበረታለን
ቁጥር 2 · Verse 2
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ
ጻድቃኑን የሚጠሉ ይጸጸታሉ
ክንፎቹ በታች የተጠለሉ
ብርቱ መጠጊያ ውስጥ ዛሬም አሉ
አዝማች · Chorus
እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም እንበረታለን
ቁጥር 3 · Verse 3
የምንሞት ስንመስል ኢኸው አለን
ሃዘንተኞች ስንመስል ደስተኞች ነን
በነገር ሁሉ ድል መንሳትን
ለሚሰጠን ጌታ ክብር ይሁን አሃ
ክብር ይሁን
አዝማች · Chorus
እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም
እንሄዳልን ለዘለዓለም
በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን
ከብርቱዎችም እንበረታለን
ቁጥር 4 · Verse 4
አሳሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን
ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን
ሊያጠፉን ብዙዎች የተነሱብን
እኛ ግን በዝተን ምድርን ሞላን አሃ
ምድርን ሞላን
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ
ጻድቃንን የሚጠሉ ይጸጸታልሁ
ክንፎቹ በታች የተጠለሉ
ብርቱ መጠጊያ ውስጥ ዛሬም አሉ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ