በሰማያት የምትኖር
Besemayat Yemetnor
ትራክ 16 · 1:59 · አማርኛ
በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ
ሥምህ ይቀደስ መንግሥትህ ትምጣ
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች
እንዲሁ በምድር ትሁን
የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን
እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል
በደላችንን ይቅር በለን
ከክፉ አድነን እንጂ
ወደ ፈተናም አታግባን
መንግሥት የአንተ ናትና
ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ
አሜን! [1]
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ