በዛ ለእኔ
Beza Lenie
ትራክ 7 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
በዛ ለእኔስ በዛ ምህረትህ በዛ
በዛ ለእኔስ በዛ ቸርነትህ በዛ
ቁጥር 1 · Verse 1
በዛ ለእኔስ በዛ በጐነትህ በዛ
በዛ ለእኔስ በዛ ምህረትህ በዛ
አፌን ሞልቼ ተናግሬአለሁ በማንነትህ ስለተመካሁ
ሁሉ በሁሉ የሆነ አባት አለኝ ልዩ የምልበት
ሆነህ አግኝቼሃለሁ ከእስትንፋሴ ቀርበህ
ከምልህም በላይ ጌታዬ ልዩ ነህ (፪x)
አዝማች · Chorus
በዛ ለእኔስ በዛ ምህረትህ በዛ (፪x)
በዛ ለእኔስ በዛ ቸርነትህ በዛ
ቁጥር 2 · Verse 2
በዛ ለእኔስ በዛ ቸርነትህ በዛ
ስሜ ተፅፎ በሕይወትህ መዝገብ
ይህም ሳያንሰኝ በምድር ስታስብ
መጽዓተኝ ሰው መሆኔን ሳውቀው
የጌታዬ ጣት ጓዳዬን ሞላው
በስብከት ሞኝነት የወደድኩት ጌታ
በፍቅሩ ማረከኝ መጥቶ በዝግታ
በስብከት ሞኝነት የመረጥኩት ጌታ
የእራሱ አደረገኝ መጥቶ በዝግታ
ቁጥር 3 · Verse 3
በዛ ለእኔስ በዛ ፍቅርህ በዛ (፪x)
ቁጥር 4 · Verse 4
በዛ ለእኔስ በዛ ምህረትህ በዛ
በዛ ለእኔስ በዛ በጐነትህ በዛ
ያለ ኢየሱስ ራቁቱን ቆሞ
ሰው ብዙ ይላል ቃል አገጣጥሞ
ወግ ማዕረግ ረስቶ ፍፁም እርካታ
በኢየሱስ ብቻ ሰላም አፎይታ
የተገረማችሁ በሚያስገርም ጌታ
ደስታችሁን ግለጹ በሆታ በደስታ (፪x)
የተደነቃችሁ በሚያስደንቅ ጌታ
ደስታችሁን ግለጹ በሆታ በዕልልታ (፪x)
ቁጥር 5 · Verse 5
በዛ ለእኔስ በዛ ቸርነትህ በዛ (፪x)
ቁጥር 6 · Verse 6
በዛ ለእኔስ በዛ በጐነትህ በዛ
በዛ ለእኔስ በዛ ቸርነትህ በዛ
ሃሌሉያ አሜን
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ