Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ክብር እሰጣለው

Keber Esetalew

ትራክ 2 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ክብር እሰጥሃለው ጌታዬ ክብር እሰጥሃለው

ክብር እሰጥሃለው አምላኬ ክብር እሰጥሃለው (፪x)

ለአንተ ላረገው የሚገባኝ

ብዙ ውለታ ብዙ አለብኝ

ግን በምን አቅሜ እመልሳለሁ

የምችለውን ክብርን እሰጣለሁ

ክብር እሰጥሃለው ጌታዬ ክብር እሰጥሃለው

ክብር እሰጥሃለው አምላኬ ክብር እሰጥሃለው (፪x)

እንዴት ብዬ እንዴት አስችሎኝ አሃ

ሳላመልክህ እውላለሁኝ

እንዴት ብዬ እንዴት አስችሎኝ ኦሆ

ሳላመልክህ እኖራለሁኝ

ክብር እሰጥሃለው ጌታዬ ክብር እሰጥሃለው

ክብር እሰጥሃለው አምላኬ ክብር እሰጥሃለው (፪x)

እጥፍ ድርብ ምሥጋና ሆሆ

እጥፍ ድርብ ክብር ሃሃ

ይገባዋል እግዚአብሔር ሆሆ (፪x)

ይገባዋል እግዚአብሔር ሆሆ

ይገባዋል እግዚአብሔር ሃሃ

አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ

ሥምህ ታላቅ ሥራህ ታላቅ

አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ

ሥምህ ታላቅ ነው ሥራህ ታላቅ

ሠማያትን የሞላህ ሆሆ የሞላህ ሃሃ የሞላህ

ምድርንም የሞላህ ሃሃ የሞላህ ሆሆ የሞላህ

የቅርብ እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለህ ሃሃ አይደለህ

አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ

ሥምህ ታላቅ ሥራህ ታላቅ

አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ

ሥምህ ታላቅ ነው ሥራህ ታላቅ

ቀና ብል አሻቅቤ

እግዚአብሔር አጠገቤ

እነሆኝ የሚለኝ

በምድርም እርሱ አለኝ

የቅርብ አምላክ ነህ እንጂ

የሩቅ አምላክ አይደለህ

ሠማይና ምድርን የሞላህ (፪x)

ስለ እራሴ የምለው ምንም ነገር የለኝም

ስለ አንተ ግን የምለው ፈጽሞ አላጣሁኝም (፪x)

አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ

ሥምህ ታላቅ ሥራህ ታላቅ

አንተ ታላቅ በኃይል ታላቅ

ሥምህ ታላቅ ነው ሥራህ ታላቅ

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ