አመንኩህ ስትናገር
Amenkuh Setenager
ትራክ 9 · አማርኛ
አዝማች · Chorus
አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ
አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ
አንተ እውነተኛ ነህ አሃ
አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ
አልተውሽም ብለህ ኦሆ
አልተውሽም ብለህ አሃሃ
ቁጥር 1 · Verse 1
በሕይወቴ ዘመን ማንን አምናለሁ
ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ኦሆ
ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው (፪x)
የሚታመን ልቤ የሚጣልበት
የሚወደድ ልቤ የሚጣልበት
የሚታመን ልቤ የሚጣልበት
የሚወደድ እንከን የሌለበት
አዝማች · Chorus
አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ
አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ
አንተ እውነተኛ ነህ አሃ
አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ
አልተውሽም ብለህ ኦሆ
አልተውሽም ብለህ አሃሃ
ቁጥር 2 · Verse 2
በሕይወቴ ዘመን ማንን አምናለሁ
ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው ኦሆ
ሲያምኑት የሚታመን እግዚአብሔር ብቻ ነው (፪x)
የሚታመን ልቤ የሚጣልበት
የሚወደድ ልቤ የሚጣልበት
የሚታመን ልቤ የሚጣልበት
የሚወደድ እንከን የሌለበት
አዝማች · Chorus
አመንኩህ ስትናገር ኦሆሆ
አንተ እውነተኛ ነህ ኦሆ
አንተ እውነተኛ ነህ አሃ
አልጥልሽም በፍፁም ኦሆሆ
አልተውሽም ብለህ ኦሆ
አልተውሽም ብለህ አሃሃ
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ