መዝጊያ (፩ኛ ጢሞቴዎስ ፩:፲፭-፲፯))
Closing (1st Timothy
2018 · ትራክ 12 · 0:37 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
[ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤
ቁጥር 2 · Verse 2
ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ
ቁጥር 3 · Verse 3
ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን]
የመጅመሪያዪቱ የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ጢሞቴዎስ ፩:፲፭-፲፯
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ