Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ስላንተ ሳስብ

Silante Sasib

ትራክ 4 · 5:46 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል

ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እኔ

ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል

መንፈስ ቅዱስ

ሰላም (3x) ነህ ሰላም

ልክ በማለዳ እንደ ሚወጣው

እንደ ንጋት ብርሃን ቤቴን አሞከው

የፍቅርህ ጠረን ነው ለኔ ሞገሴ

በሰው ፊት ያቆመኝ የማህረግ ልብሴ

መንፈስ ቅዱስ

ሰላም (3x) ነህ ሰላም

አንተማ የሕይወቴ ዋና ነህ

አንተማ ያላሳፈርከኝ

ማበሉ ገፍቶ እንዳይጥለኝ

በፍቅርህ ድግፍ ያረከኝ

ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል

ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል እኔ

ስላንተ ሳስብ ደስ ይለኛል ደስ ይለኛል 2x

መንፈስ ቅዱስ

ሰላም (3x) ነህ ሰላም

ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ 8x

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ