Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

የኔ ናርዶስ

Yene Nardos

ትራክ 6 · 7:27 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ልትጎበኘኝ ስትመጣ : በቤቴ ስትገባ በቤቴ

ለቆኝ ሄደ ያ ብቸኝነቴ :ያ ብቸኝነቴ

በቃ አልሄድም መኖሪያዬ : በዚህ ሆኖል ስትለኝ

የዘመመው ሊወድቅ ያለው : ቤቴ ጸንቶ ቆመልኝ

አንት የኔ ናርዶስ የማትጥለኝ

ደግመህ ቤቴ መጣህ ልትጎበኘኝ

ምንድ ነው የቀለለኝ

ምንድነው ውስጤ ያለው እፎይታ

ጠረንህ ይታወቀኛል ጌትዬ መተህ ነው ለካ

አንት የኔ ናርዶስ የማትጥለኝ

ደግመህ ቤቴ መጣህ ልትጎበኘኝ 3x

ብዙ በደል የተተወላት ሴት: ከእግርህ ስር ተደፍታ

አለመከች በፈሪሳዊው ቤት ሳይዛት ይሉኝታ

የሷ ናርዶስ የሕይወቷ ጠረን የለወጥክላት

አንተ እኮ ነህ ሰው በገፋት ግዜ አባት የሆንካት

በጇ ያለው ናርዶስ ጠረኑ ጊዜያዊ

የርሷ ሽታዋ አንተ ለዘላለማዊ

በመንገድ ዳር በወንበዴው በትር

ቆስሎ ለወደቀው ሁሉም ሲያልፈው

አንስቶ ያከመው ደጉ ሳምርዊ ነው

እኔም አለኝ ታሪክ ተመሳሳይ : አንተ ያረክልኝን

በምሕረህ ደጉ ሳምራዊ ነህ አንስተህ ያከምከኝ

እሱ የከፈለው ካለው ገንዘኑ ነው

አንተ የሰጠኸኝ ሕይወትህን ነው

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ