Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች

ያወራል ቀራኒዮ

Yaweral Keraniyo

ትራክ 5 · 5:17 · አማርኛ

▣ አቅርብ / Present✎ እርማት ጠቁም

ያወራል ቀራንዮ ያወታል ተራራው

እያለ ያአለም ኀጥያት በዚህ ነው የቆመው

ያወራል እስከዛሬ ያወታል ተራራው

እያለ ያአለም ኀጥያት በዚህ ነው የቆመው

እያየሁ አይኖች ህን በይኔ

እያየሁ ላመስግንህ ጌታ

እያየሁ ያዳነኝ እጅህን

እያየሁ ሳም ላርገው በቃ

ባደረከው ልክ ምመልስልህ

ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ 2x

ጌታዋ ተሰቅሎ ፀሃይ አልቻለች

እኩለ ቀኑ ላይ አይኗን ሸፈነች

ጎልጎታ አወራ ንፁ በግ ታረደ

የአለምን ኃጢአት በደሙ አስወገደ

ያደረክልኝ ብዙ ነው 8x

ያወራል ቀራንዮ ያወታል ተራራው

እያለ ያአለም ኀጥአት በዚህ ነው የቆመው

ያወራል እስከዛሬ ያወታል ተራራው

እያለ ያአለም ኀጥአት በዚህ ነው የቆመው

እያየሁ አይኖች ህን በይኔ

እያየሁ ላመስግንህ ጌታ

እያየሁ ያዳነኝ እጅህን

እያየሁ ሳም ላርገው በቃ

ባደረከው ልክ ምመልስልህ

ቃላት አጣሁኝ ምን ልሁንልህ 2x

አይወሰድምማ ከውስጥ ከምናቤ

አሰላስላለሁ ፍቅርህን ከልቤ

እኝኳን የቀመሰ ያጣጣመህ አይቶ

ግዑዙ ያወታል አንደበቱን ከፍቶ

ያደረክልኝ ብዙ ነው 8x

ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ