ውስጤ ነዋ
Wuste Newa
ትራክ 2 · 4:29 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
አለመሳቅ አለመደሰት አልችልማ
የኔ ሰላም ውጪ አይደለም ውስጤ ነዋ
አዝማች · Chorus
ውጪ አይደለም ውስጤ ነዋ (2x)
ቁጥር 2 · Verse 2
ገንዘብ አይደለም ጌታ ነው
ሰው ጋር አይደለም ውስጤ ነዋ
ማር ማር ርለኛል ሳጣጥመው
የቀመስኩት ፀጋ ልዬ ነው
ማር ማር ርለኛል ሳጣጥመው
ውስጤ ያለው ሰላም ( ፀጋ) ልዬ ነው
አዝማች · Chorus
አይሰማኝም ባዶነት ባዶነት
ቃሉ (ፀጋው) ስላለ በኔ ቤት 2x
ቁጥር 3 · Verse 3
አንድም ሳይጎድል የጠየኩት መልስ
ይዞልኝ መጣ ደጃፌ ድረስ
ድምጹን ሰምቼ በሬ ሲንኳኳ
ሄጄ ስከፍተው ጌታ ነው ለካ
አዝማች · Chorus
የሰው ዓይን ያላየው ጆሮ ያልሰማው
ያዘጋጀልኝን መልሴን አገርኘው 2x
አዝማች · Chorus
ና ሲለው ይመጣል ሂድ ሲለው ይሄዳል 2x
እቢ የሚለው ነገር ምንም የለም 4x
ቁጥር 4 · Verse 4
አርፌ አለው የሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ
የቤቴ እራስ የቤቴ ንጉስ ጌታ የሱስ 4x
ቁጥር 5 · Verse 5
ውርሱን ፃፍኩለት የልቤን ስፍራ
እሱ ዘላለሜን እንዲመራ
አዝማች · Chorus
ውርሱን ፃፍኩለት የልቤን ስፍራ
እሱ ዘላለሜን እንዲመራ 3x
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ